dtwsse logo

የዲላ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት

ራዕይ፣ ዓላማ፣ ግብ እና እሴቶች

ቋንቋ:

ራዕይ /Vision/

በ2022ዓ/ም ዉሃ አገልግሎቱ ለከተማው ነዋሪ ህብረተሰብና ለተለያዩ ድርጅቶች ንፁህ የተጣራ በቂና አስተማማኝ የዉሃ አገልግሎት እንዲያገኙና ድርጅቱም በአገልግሎት አሰጣጡ በአገሪቱ ደረጃ አንድ የዉሃ ፍሳሽ አገልግሎትና ሞዴል ተጠቃሽ ሆኖ ማየት

ዓላማ

የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው ህብረተሰብ ንጹህ እና ዘለቀታማነቱን ያረጋገጠ ውሃ በማዳረስ የአገልግሎት አሰጣጡን በተገቢው መንገድ በማከናወን ደንበኞች ተገቢውን የአገልግሎት ክፍያ ለመክፈል ፈቃደኞች እንዲሆኑ በማስቻል የሥራ እንቅስቃሴውንም ደረጃ በደረጃ እየተሻሻል ዘመናዊ አሰራርን ከቴክኖሎጂ ግኝቶች ጋር በማጣጣም ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎ ሲሰጥ ማየት ነው፡፡

ግብ

ለከተማው ነዋሪ ህብረተሰብና ለተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ንፁህ የተጣራ በቂና አስተማማኝ የዉሃ ማቅረብና የዉሀ አገልግሎቱን የገቢ ደረጃ ከፍ ማድረግ፡፡

እሴት /Values/

8 core values

ራዕይ /Vision/

የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት

በ2022ዓ/ም ዉሃ አገልግሎቱ ለከተማው ነዋሪ ህብረተሰብና ለተለያዩ ድርጅቶች ንፁህ የተጣራ በቂና አስተማማኝ የዉሃ አገልግሎት እንዲያገኙና ድርጅቱም በአገልግሎት አሰጣጡ በአገሪቱ ደረጃ አንድ የዉሃ ፍሳሽ አገልግሎትና ሞዴል ተጠቃሽ ሆኖ ማየት

መሠረታዊ ነጥቦች

ንፁህ የተጣራ ውሃ
በቂ እና አስተማማኝ አገልግሎት
የአገሪቱ ሞዴል ድርጅት መሆን
ለሁሉም ተጠቃሚ የመሆን አቅም

ይህንን ራዕይ ለማሳካት አብረን እንስራ!

እያንዳንዱ የማህበረሰብ አባል የራዕያችን አካል ነው፡፡